የጋጠ-ወጦች ዝርፊያና የኅይል እርምጃ
ረቡዕ፣ መጋቢት 11 2005ማስታወቂያ
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው፣ በአዲስ አበባ ከተማ በአንዳንድ አካባቢዎች፤ ዝርፊያና የኃይል እርምጃዎች እየተበራከቱ በመምጣታቸው፣ በነዋሪዎች ላይ ሥጋት ፈጥሯል።በልማዱ ጀሞ፤ ሰሚትና አያት ተብለዉ በሚጠሩት አካባቢዎች፤ በድንጋይ ጠረባ ላይ በተሠማሩ ሠራተኞች በተነሳ የቡድን ጠብም፤ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰወች መሞታቸው ተመልክቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ