የጋዜጦች ዓምድ26 መጋቢት 2001ቅዳሜ፣ መጋቢት 26 2001የፖለቲካ አያያዝ ካልሠመረ፣ ኤኮኖሚ አይዳብርም፣ የምጣኔ ሀብት ችግር ደግሞ፣ ብዙዎች አፍሪቃውያን አደገኛ የሆነ አማራጭ እንዲሹ መገፋፋቱ አልቀረም።https://p.dw.com/p/HQGxአፍሪቃውያን ስደተኞች ፣ ላምፔዱዛ ደሴት ጠረፍ አቅራቢያ፣ምስል APማስታወቂያይህ ዓይነቱ አማራጭ፣ የአፍሪቃን ዕድገት የሚገታ ብቻ ሳይሆን፣ ወደ አውሮፓ ለመሰደድ የሚነሳሱትን ወጣቶች ህይወት የሚቀጥፍም ሆነ በአጭር የሚቀጭ መሆኑን፤ ከቀጣዩ የጀርመን ጋዜጦች ዓምድ መገንዘብ ይቻላል። የጀርመን ጋዜጮች ሐተታ፣--በአርያም ተክሌ- አርያም ተክሌ፣ ተክሌ የኋላ፣