1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት አቤቱታ

ሐሙስ፣ የካቲት 5 2007

ካለፈው ጥቅምት ወር ወዲህ በእስራት የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመሥገን ደሳለኝ እናት ወይዘሮ ፋናዬ እርዳቸው ልጃቸውን መጠየቅ እንዲችሉ በመጠየቅ ለጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት እና ለፌዴራል የሕዝብ እንባ ጠባቂ ኮሚሽን፣ እንዲሁም ለውጭ ሀገር ኤምባሲዎች ደብዳቤ መላካቸውን አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/1EaBi
Temesgen Desalegne
ምስል DW

ጋዜጠኛው ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ በቤተሰብ እንዳይጎበኝ መደረጉን ወይዘሮ ፋናዬ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል። የፌዴራል የሕዝብ እንባ ጠባቂ ኮሚሽን የተባለው ደብዳቤ እንደደረሰው እና ጉዳዩን በማጣራት ላይ እንደሆነ አመልክቶዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ