የጋዜጠኛዉና የፖለቲከኛዉ ክስ
ረቡዕ፣ ግንቦት 23 2009ማስታወቂያ
ለተለያዩ መፅሔቶችና ድረ-ገፆች የሚጽፈው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩና የቀድሞዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ደንቦች በመተላለፍ፤ የፀረ-ሽብር ቡድናትን የሚያበረታታ ምስል በመያዝ የሚል ክስ ተመስርቶባቸዋል።ፍርድቤቱን የአቃቤ ሕግ ጥያቄንና የተከሳሽ ጠበቃን ተቃዉሞ አድምጦ ለሰኞ ቀጠሮ ሰጥቷል።ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔርን በስልክ አነጋግሬዉ ነበር።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብር
ነጋሽ መሀመድ
ሂሩት መለሰ