የጊዜ ገደቡን ያላከበረው የግብጽ የሽግግር መንግሥት4 ጥቅምት 2004ቅዳሜ፣ ጥቅምት 4 2004በግብጽ የቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ከስልጣን ከተወገዱ ከስድስት ወር በኋላ ግብፅ ውስጥ ብርቱ ግጭት ተፈጥሮ ከሀያ የሚበልጡ ሰዎች ተገድለውዋል።https://p.dw.com/p/Rr4vምስል DWማስታወቂያ ከአንድ መቶ ሰባ የሚበልጡም ቆስለዋል። የጦር ኃይሉ ይህን ዓይነቱን ጥቃት ማስወገድ ባለመቻሉ ሕዝቡ ቅር ተሰኝቶዋል፤ የገንዘብ ሚንስትር ሀዜም አል ቤብላዊም በዚሁ ሰበብ ባለፈው ማክሰኞ ስልጣናቸውን ለቀዋል። የግብጽ የዴሞክራሲያዊ ሂደት የት ላይ ይገኛል? አነ አሜሊንግ አርያም ተክሌ መሥፍን መኮንን