የገንዘብ ዋጋ መቀነስ4 ነሐሴ 2006እሑድ፣ ነሐሴ 4 2006በአንዳንድ የአፍሪቃ ሃገራት የዶላር ምንዛሪ በሺዎች የሚገመት ሺልንግ የሚሆንባቸዉ ቦታዎች አሉ። ኢትዮጵያ ዉስጥም በህጋዊ መንገድ 2 ብር ከ,40 ሣንቲም ይመነዘር የነበረዉ የአሜሪካን ዶላር እያደር አሁን 20 ብር ሊሞላ የሳንቲም ሽርፍራፊዎች ብቻ ቀርተዉታል።https://p.dw.com/p/1CsDBማስታወቂያ