የገና ዛፍ እና የገና አባት ታሪክ 22 ታኅሣሥ 2005ሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2005https://p.dw.com/p/17Bjlማስታወቂያ የጀርመን ህዝብ ተወዳጁን የገና በዓልን በደማቅ አክብሮ የጎርጎረሳዉያኑን 2013 ዓም ለመቀበል በዝግጅት ላይ ነዉ። በገና በዓል የገና ዛፍ በበዓሉ አሸብርቆ ቆሞ፤ የገና አባትም ስጦታዉን ሰጥቶ ተመልሶአል። የገና ዛፍ መነሻዉ ከየት ይሆን የገና አባትስ የለቱ የባህል መሰናዶ ያስቃኘናል አዜብ ታደሰ