የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ12 ሰኔ 2008እሑድ፣ ሰኔ 12 2008ኢትዮጵያ ዉስጥ መንግሥት የገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅ አዘጋጅቶ የሰሞኑ መወያያ ሆኗል። የገቢ ግብር ማሻሻያዉ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያለዉን የኅብረተሰብ ክፍል ለመጥቀም ያለመ እንደሆነ ቢነገርለትም በተግባር ከሚያመጣለት ጥቅም ይልቅ ብዙ ስለተወራለት የዋጋ መወደድን እንዳያስከትልበት የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማሳሰብ ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/1J8uKምስል Imago/blickwinkelማስታወቂያየገቢ ግብር ማሻሻያ ረቂቅTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ረቂቅ የገቢ ግብር ማሻሻያዉን የሀገሪቱ ምክር ቤት ተነጋግሮበት ካጸደቀዉ በያዝነዉ ሰኔ ወር ማለቂያ ላይ ተግባራዊ እንደሚሆን ይጠበቃል። ዶቼ ቬለ በትክክል የዚህ የገቢ ግብር ማሻሻያ ፋይዳ ምንድነዉ? የሚያስከትለዉስ አዎንታዊም ሆነ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዴት ይታያል? በማለት የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ን አወያይቷል። ከድምጽ ዘገባዉ ይከታተሉ። ሸዋዬ ለገሠ