የጆን ኬሪ ጉብኝት በአዲስ አበባ22 ሚያዝያ 2006ረቡዕ፣ ሚያዝያ 22 2006የዩናይትድ ስቴትስ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ለጉብኝት በዛሬዉ ዕለት አዲስ አበባ እንደገቡ ሮይተርስ ዘገበ። ኬሪ በጉብኝታቸዉ ወቅት በሁለቱ ሃገራት የጋራ ጉዳዮች ላይና በጎረቤት ሃገራት ሰላምና ፀጥታን በማስፈን ረገድhttps://p.dw.com/p/1Brjsምስል Reutersማስታወቂያ ከባለስልጣናት ጋ እንደሚነጋገሩ የኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። በአሜሪካዉ ከፍተኛ ባለስልጣንን ጉብኝት አስመልክቶ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አምባሳደር ዲና ሙፍቲን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ