በሚያዚያ ወር ከአፍሪቃ ህብረት የተውጣጡ አማካሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ከጋዳፊ እና ተቃዋሚዎቻቸው ጋር ድርድር ለማድረግ ቢሞክሩም፤ ውይይቱ ምንም አይነት መፍትሄ አላስገኘም። ያም ሆኖ የአፍሪቃ ህብረትን ወክለው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚዳንት ጄኮብ ዙማ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ወደ ትሪፖሊስ ይጓዛሉ። እንደ ባልደረባችን ክላውስ እሽቴከር ዘገባ፤ ጉብኝቱ ተዐምር የሚፈጥር አይደለም።
ክላውስ እሽቴከር
ሽዋዬ ለገሰ