የጀርመን ፕሬዚደንት ስልጣን ለቀቁ24 ግንቦት 2002ማክሰኞ፣ ግንቦት 24 2002ፕሬዚደንት ሆርስት ከለር ዛሬ በድንገት ስልጣናቸውን ለቀቁ። ፕሬዚደንት ከለር ስልጣናቸውን የለቀቁት የጀርመን የመከላከያ ሰራዊት በአፍጋኒስታን ስምሪትን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት ላይ በተሰነዘረባቸው ወቀሳ ምክንያት መሆኑን አስታውቀዋል።https://p.dw.com/p/NePVምስል APማስታወቂያ