የጀርመን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ኅብረት ጉብኝት
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 24 2009ማስታወቂያ
ትናንት በከፍተኛ የፀጥታ ጥበቃ ሶማሊያ የጎበኙት የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዚግማር ጋብርየል ሀገራቸው ከዚህ ቀደም ለሶማሊያ ልትሰጥ ቃል የገባችውን 7o ሚሊዮን ዩሮ ቢያንስ በእጥፍ ለማሳደግ ዝግጁ መሆንዋን መግለፃቸዉ ይታወቃል። ጋብርየል ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስለሰጡት ጋዜጣዊ መግለቻ ቦታዉ ላይ የተገኘዉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ