የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እየተወያዩ ነው
ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2011ማስታወቂያ
የጀርመን የትምህርት ልውውጥ አገልግሎት ወይም በእንግሊዘኛ ምኅጻረ ቃሉ (DAAD) የሚታወቀው ተቋም ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ውይይት በማድረግ ላይ ናቸው። ተቋሙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ለበርካታ የአፍሪካ ዜጎች የትምህርት ዕድል በመስጠት ይታወቃል። ውይይቱ በአዲስ አበባ በሚገኘው የጎይተ ኢንስቲቲዩት በመካሔድ ላይ ይገኛል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ተስፋለም ወልደየስ