የጀርመን ተጣማሪ ፓርቲዎች ፈተና
ማክሰኞ፣ ጥር 8 2010ማስታወቂያ
የሶሻል ዴሞክራቶቹ ፓርቲ ሰነዱ እንዲሻሻል ሲጠይቅ፤ የክርስቲያን ዴሞክራቶቹ ሕብረት ግን በሰነዱ ላይ «የሚጨመርም የሚቀነስም የለም» ባይ ነዉ።ሠነዱ የሶሻል ዴሞክራቶቹ ፓርቲ መሪዎች እና አባላትንም እያወዛገበ ነዉ። ሰወስት መልክ የያዘዉ ዉዝግብ የጀርመንን የመንግሥት ምሥረታ እና የሁለቱን የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችን ሥልጣን ላደጋ ሊያጋልጠዉ ይችላል እየተባለ ነዉ።የዛሬዉ አዉሮጳና ጀርመን ዝግጅታችን የዉዝግቡን ምክንያት እና ደረጃ ይቃኛል።የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል አጠናቅሮታል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ነጋሽ መሐመድ