የጀርመን ባስልጣናትና የንግድ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ13 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008ንግድና ልማትን አጀንዳዉ ያደረገዉ በጀርመን ዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር የተመራዉ የኢኮኖሚ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ ባደረገዉ የአራት ቀን ጉብኝት የወደብ ስምምነት፣ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰትና የቴክኖሎጂ ልዉዉጥ ለማድርግ እንደሚፈልግ አመልክቶዋል።https://p.dw.com/p/1HAv1ምስል picture-alliance/dpa/B.von Jutrczenkaማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሽታይንማየር በአፍሪቃ ትልቅ ማነቆ የሆነዉ ሙስናና የርስ በርስ ግጭት እንዲያበቃ ጥሪ አድርገዋል። ኤንግል ዳግማር መርጋ ዮናስ አርያም ተክሌ