የጀርመን ምርጫና አስተምህሮቱ
ሰኞ፣ መስከረም 13 2006ማስታወቂያ
ዋናው ተፎካካሪ ሶሺያል ዴሞክራቱ ፓርቲ ፤ የአስተዳደር ለውጥ ለማድረግ የሚያበቃ ውጤት ሳያገኝ ቀርቷል ። የብዙ ዓሠርተ ዓመታት ዕድሜ ያስቆጠረውና በጀርመን ፖለቲካ በተለይም በውጭ የፖለቲካ አመራርና በኤኮኖሚው ጉልህ ድርሻ የነበረው ለዘብተኛው ፤ ነጻ ዴሞካራቱ ፓርቲ ፣ (FDP)ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በፓርላማ መወከል የማይችልበትን አሳዛኝ ውጤት ነው ያስመዘገበው። ስለዚህ ፓርቲ የቆየ ድርሻና ባጠቃላይ ስለምርጫው አስተምህሮት የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን በስልክ ጠይቄው ነበር።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ተክሌ የኋላ