የጀርመንኛ ቋንቋ ትምህርትና የጀርመኑ የሙዚቃ ቡድን
ሰኞ፣ ጥር 11 2007ማስታወቂያ
«አይንስ ሆህ ዜክስ» የተሰኘዉ የጀርመን የሂፕ ሆፕ የሙዚቃ ቡድንና አዲስ አበባ የሚገኘዉ የጀርመን የባህል ተቋም ያዘጋጁት ዓዉደ ጥናት ተማሪዎችን በሙዚቃ እያዋዛና እያዝናና ቋንቋዉን የሚሥተምር መረሃ-ግብር እንደነበር ተነግሮለታል። የሙዚቃ ቡድኑ በመለጠቅ በአዲስ አበባ በሚገኘዉ የጀርመን የባሕል ተቋም ቅፅር ግቢ ዉስጥ የሙዚቃ ድግሱን ማሳየቱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘግቧል።
ዮኃንስ ገብረግዚአብሄር
አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ