1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመንና የጋና ወዳጅነት

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2000

የጀርመን ፊደራል ክልል የኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ (North Rhine-Westphalia) ግዛት ከምእራብ አፍሪቃይቷ አገር ጋና ጋር ያለዉን የትብብር ስራ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለዉ ገለጸ

https://p.dw.com/p/E0gf
የጀርመን ፊደራል ክልል ኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ እና የጋና የስምምነት ዉል
የጀርመን ፊደራል ክልል ኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ እና የጋና የስምምነት ዉልምስል DW-Montage

ይህ የተገለጸዉ ትናንት የኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ ክልል በቦን ከተማ ከጋንያዉያን ተጠሪዎች ጋር የወዳጅነት ዉል ሲፈጸም ነዉ። በጀርመን የራይን ላንድ ፕላቲናተ (Rhineland-Palatinate ) ግዛት ከሩዋንዳ ጋር ወዳጅነት የመሰረተ የመጀመርያ የጀርመን ግዛት ሲሆን ኖርዝ ራይን ቬስት ፋልያ ከጋና ጋር ያለዉ የጠበቀ ግንኙነት ሁለተኛዉ የጀርመን ግዛት ያደርገዋል ዝርዝሩን ያድምጡ