1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጀርመናዊው ዲፕሎማት አስተያየት

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 21 2002

ምዕራባውያን መንግስታት በልማት ዕርዳታ ስም ለአፍሪቃ የሚሰጡት የገንዘብ ዕርዳታ መቆም አለበት ሲሉ አንድ ጀርመናዊ ዲፕሎማት አስታወቁ ።

https://p.dw.com/p/LHLa
ምስል DW

ለአስራ ሰባት ዓመታት በተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት በዲፕሎማትነት ያገለገሉት እና ሀብታሙ አህጉር ምስክኑ እስተዳደር የተሰኘ መፀሀፍ በቅርቡ ያሳተሙት ፎክለር ዛይትሰ የልማት ዕርዳታው ይቁም የሚሉት በተቀባዮቹ አገራት ዘንድ ምንም ለውጥ ባለማምጣቱ ነው ። ዲፕሎማቲ ከዚህ በተጨማሪም አፍሪቃውያን የተለያዩ ጉባኤዎችንአስታከው የሚያካሂዷቸው ብዙ ገንዘብ የሚያስወጡ ግብዣዎችም መቅረት አለባቸው ባይ ናቸው ። የብሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ዲፕሎማቱን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ