የጀርመኑ ተሟጋች ድርጅት እና የአቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ጉዳይ2 ሐምሌ 2006ረቡዕ፣ ሐምሌ 2 2006ለተጨቆኑ ሰዎች የሚሟገተዉ የጀርመኑ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ለአቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌና በኢትዮጵያ ለሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እንዲቆሙ የአዉሮጳ ኅብረትንና የተመድን መጠየቁ፤ ወደጣሊያን የሚጎርፉ ስደተኞች፤ የጀርመን እና አሜሪካ የስለላ ዉዝግብ….https://p.dw.com/p/1CXlPማስታወቂያ