የዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያው የስልጣን ዓመት
ሐሙስ፣ ጥር 10 2010ማስታወቂያ
የዶናልድ ትራምፕ የሀገር ውስጥ ፖለቲካ አመራር እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ብዙ እያነጋገረ ነው። ስለዚሁ ብዙ እያነጋገረ ስላለው የዶናልድ ትራምፕ የሀገር ውስጥ ፖለቲካ አመራር እና ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ የዋሽንግተን ወኪላችን አንድ የቀድሞ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
መክብብ ሸዋ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ