የድርቅ እና የምግብ ዋስትና ሁኔታ በኢትዮጵያ18 ሰኔ 2005ማክሰኞ፣ ሰኔ 18 2005በኢትዮጵያ ስለሚታየው የድርቅ እና የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ጥረትን በሚመለከት በአዲስ አበባ ስብሰባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የዓለም የምግብ ድርጅት የምግብ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን በማረጋገጡ ዘርፍ እያደረገችው ስላለው ጥረት ቀደም ባለ ጊዜ መግለጫ ሰጥቶዋል።https://p.dw.com/p/18vqVምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ