የድርቁ መዘዝ እና የዓ/አቀፍ ድርጅቶች ጥረት5 ሐምሌ 2003ማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2003የኢትዮጵያ መንግስት በምስራቅ ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳሳቢ ድርቅ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገውን አራት ነጥብ አምስት ሚልዮን ህዝቡን ለመመገብ ይችል ዘንድ ትናንት የርዳታ ጥሪ አቀረበ።https://p.dw.com/p/RZLYምስል APማስታወቂያየምግቡን እጥረት ችግር ለመታገል በወቅቱ የተመድ የሰብዓዊ ርዳታ አስተባባሪ መስሪያ ቤት እና የዓለም የምግብ ድርጅት ጥረት ጀምረዋል። ስለችግሩ አሳሳቢነት እና ችግሩን ለመቋቋም ስለተጀመረው ጥረት ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ