የድሬዳዋው የግል ተወዳዳሪ የምርጫ ምልክት
ሐሙስ፣ መጋቢት 17 2007ማስታወቂያ
አቶ ሙስጠፋ የተባሉት በድሬዳዋ የሚኖሩ የግል ተወዳዳሪ፣ «ሙስጠፋ ሌቦችን ከገጸ ምድር የሚያጠፋ!» የሚል የምረጡኝ ቅስቀሳም በማካሄድ ላይ ናቸው። የሚጀመረው ካካባቢ ነው ካላሉ በስተቀር ፤ እንዴት ኣድርጎ ነው በዓለም ዙሪያ ያለውን ሌባ ሁሉ ማጥፋት የሚቻለው!? ለማንኛውም ከሰሞኑ በድሬዳዋና በሐረር የምርጫ ዝግጅትን ለመታዘብ ጎራ ብሎ የነበረው ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አነጋጋሮአቸዋል ።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ