የድሬደዋ ወጣቶችና አደንዛዥ እፅ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 27 2003ማስታወቂያ
በዚህ ሱሳቸዉ ምክንያትም ከትምህርታቸዉ ሳይቀር የሚሰናከሉ እንዳሉ እማኞች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። የእፁ ተጠቃሚዎች ለሚወስዱት አደንዛዥ እፅ የምሥጢር ስም እንደሰጡትም ከድሬደዋ ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ይጠቁማል። የከተማዋ ፖሊስ የአደንዛዥ እፅ አዘዋዋሪዎችና ተጠቃሚዎችን ለህግ እያቀረብኩኝ ነዉ ቢልም፤ ዘላቂ መፍትሄ ለማምጣት ግን የተቀናጀ ጥረት እንደሚጠይቅ አሳስቧል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር