የድሕነት ደረጃ በኢትዮጵያ
ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2002ማስታወቂያ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድጋፍ በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ የተካሄደ አንድ ጥናት እንዳመለከተው ከኢትዮጵያ ህዝብ 90 በመቶው ድሐ ነው ። 104 አገራትን ባነፃፀረው በዚሁ ጥናት ኢትዮጵያ እጅግ የከፋ ድሕነት ከተንሰራፋባቸው ሐገራት ውስጥ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ነው የምትገኘው ። የለንደኑ ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህ ጥናቱን ያካሄደውን ክፍል ባልደረባ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።
ድልነሳው ጌታነህ ፣ ሒሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ