የዳይመንድስ ሊግ ውድድር ፍፃሜ በዙሪኽ27 ነሐሴ 2008ዓርብ፣ ነሐሴ 27 2008የዳይመንድስ ሊግ ውድድር ትናንት በስዊትዘርላንድ የዙሪኽ ከተማ ተጠናቀቀ። የመዝጊያው ስነ ስርዓት በተጠናቀቀበት ጊዜ ከተካሄዱት ውድድሮች መካከል አንዱ በነበረው የወንዶች የ5,000 ሜትር ሩጫ ፉክክር ኢትዮጵያዊው አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት ድል ተቀዳጅቶዋል። ሆነ።https://p.dw.com/p/1JuvDምስል picture-alliance/dpa/M. Kappelerማስታወቂያ በሴቶች የ3,000 ሜትር ሩጫ ትውልደ ኬንያዊቷ የባህሬን አትሌት ሩት ጃቢት እና በሴቶች የ800 ሜትር ሩጫ ደቡብ አፍሪቃዊቷ ካስተር ሴሚንያም የዳይመንድስ ሊጉ አሸናፊዎች ለመሆን በቅተዋል። ሀይማኖት ጥሩነህ አርያም ተክሌ አዜብ ታደሰ