የዳቦ ስም13 ታኅሣሥ 2001ሰኞ፣ ታኅሣሥ 13 2001አወይ ልጅ፣ አወይ ልጅ ገመዱ፣ ቤትማ ምን ይላል፣ ጥለዉት ቢሄዱ! ይባልለታል።https://p.dw.com/p/GLIFየዳቦ ስምምስል Bilderboxማስታወቂያበአገራችን በአንዳንድ ብሄረሰቦች ዘንድ አንዲት ልጃገረድ ስታገባ የዳቦ ስም ይሰጣታል። ይህ ባህል ከምን መጣ? የዳቦ ስምስ ምን ማለት ነዉ ባለሞያ አነጋግረናል። ነገርን ነገር ያነሳዋል እንዲሉ እዚህ በአዉሮጻ የሚኖሩ ኢትዮጽያዉያን ልጆቻቸዉን ሲድሩ ለሙሽራዋ የዳቦ ስም ለማዉጣት ሲባል ስለተፈጠረዉ አለመግባባት ልናወጋችሁ ተዘጋጅተናል ያድምጡ