የዳርፉር ዉዝግብና መፍትሄዉ29 መስከረም 2002ዓርብ፣ መስከረም 29 2002የፖለቲካ ውዝግብ የሆነው የዳርፉሩ ቀውስ፣ መፍትኄው ፖለቲካዊ መሆኑ ተነገረ።https://p.dw.com/p/K3Bkየዳርፌር ተፈናቃዮችምስል APማስታወቂያ በተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣናት ግምት መሠረት 300,000 ህዝብ ያለቀበትና 2,7 ሚሊዮን ኑዋሪዎች ቀዬአቸውን እየለቀቁ የተሰደዱበት ውዝግብ ፣ እንዴት መፍትኄ ሊገኝለት እንደሚችል፣ የአፍሪቃ ኅብረት የሸምጋዮች ቡድን ጠቁሞአል። ታደሰ እንግዳው--ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ