1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የደን መልሶ ማቋቋሚያ ፕሮዤ በአማራ ክልል

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006

የጥቁር ዓባይ ምንጭ የሆነው የጣና ሐይቅ እና አካባቢው በሚገባ ካልተጠበቀ እና እንክብካቤ ካልተደረገለት በመጪው ጊዜ አሳሳቢ መዘዝ ሊከተል እንደሚችል የጀርመን የተፈጥሮ ጥበቃ ድርጅቶች ጠበብት ጠቁመዋል።

https://p.dw.com/p/1BdzM
ምስል picture alliance/Peter Groenendijk/Robert Harding

ጀርመናዊው ፕሮፌሰር ሚካኤል ሱኮቭ ያቋቋሙት ድርጅት ከአማራ ክልል አስተዳደር ጋ ባንድነት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት በጣና ሐይቅ አካባቢ ደን መልሶ እንዲያንሰራራ የሚያስችል አንድ ፕሮዤ ለመጀመር መስማማቱን ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ