የደንጉ ትኩሳት መከላከያ ግኝትና ችግሩ15 ታኅሣሥ 2007ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 15 2007የተለያዩ አራት ዓይነት የደንጉ ትኩሳት በሽታ አምጭ ተሐዋሲዎችን ለመከላከል የተገኘዉ መድሐኒት በሽታዉን ለማምከን አቅም እንዳለዉ ቢገለፅም፤ በክትባት መልክ ለተጠቃሚ ለማድረስ የሚደረገዉ ጥረት ግን ብዙ መሰናክል ተደቅኖበታል።https://p.dw.com/p/1E9pGማስታወቂያ