የደቡብ ኦሴቲያው ውዝግብ5 ነሐሴ 2000ሰኞ፣ ነሐሴ 5 2000በጆርጂያ ትንኮሳ ሩስያ ድንበር ተሻግራ ደቡብ ኦሴትያ ውስጥ በታንክና በአዳፍኔ በወሰደችው የአፀፋ ዕርምጃ የተባባሰው ግጭት አሁንም አልበረደም ።https://p.dw.com/p/Euyiየጆርጅያ ታንክ በደቡብ ኦሴትያምስል APማስታወቂያሩስያ እንደምትለው እየተባባሰ በሄደው ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ሁለት ሺህ ደርሷል