የኤ ኤን ሲ ሽንፈት
ዓርብ፣ ነሐሴ 20 2008ማስታወቂያ
ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ በቅርቡ በተደረገዉ የአካባቢ መስተዳድሮች ምርጫ የሐገሪቱ ገዢ ፓርቲ የደቡብ አፍሪቃ የአፍሪቃ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኤ ኤን ሲ) ርዕሠ-ከተማ ፕርቶሪያን ጨምሮ በአራት ትልልቅ ከተሞች መሸነፉ የፓርቲዉን ፖለቲከኞች እያወዛገበ ነዉ።የፓርቲዉ ዋና ፀሐፊ ጋዉዴ ማንተሼ ኤ ኤን ሲ የተሸነፈዉ በፕሬዝደንት ጃኮብ ዙማ ምክንያት ነዉ ብለዋል።ይሁንና ለሽንፈቱ የፓርቲዉ አመራር ሙሉ ሐላፊነቱን እንደሚወስድ ዋና ፀሐፊዉ አስታዉቀዋል።የጁሐንስበርጉ ወኪላችን ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
መላኩ አየለ
ነጋሽ መሐመድ
አርያም ተክሌ