የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር አለመሳካት27 የካቲት 2007ዓርብ፣ የካቲት 27 2007ሶስተኛዉ የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር ሳይሳካ መቅረቱ ተገለጠ።https://p.dw.com/p/1Emsuምስል Reuters/Tiksa Negeriማስታወቂያ የደቡብ ሱዳን የሕብረተሰብ ተጠሪዎች በመላ እጅግ ያዘኑበት ሁኔታ ሶስተኛዉ የተሰኘዉ የድርድር ምዕራፍ የከሸፈ ሲሆን፤ ከአደራዳሪዎቹ መካከል በዶክተር ሪየክ ማቻር የሚመራዉ የተቃዉሞ ወገን ግን አሁንም ተስፋዉ እንዳልተሟጠጠ ነዉ የሚናገሩት። ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተክሌየኋላ ነጋሽ መሐመድ