የደቡብ ሱዳን የርዳታ ጥሪ7 ሚያዝያ 2006ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 7 2006ባለፈው ታህሳስ ወር ነበር በአዲሲቷ ሀገር - ደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የተነሳው። በዚህም ጦርነት በሺ የሚቆጠሩ ሞተዋል፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።https://p.dw.com/p/1BiQ6ምስል DW/Coletta Wanjoyiማስታወቂያ ታድያ ለዚች ሀገር ዓለም አቀፋ ማህበረሰብ ካልደረሰ ሀገሪቱ ይበልጥ የከፋ ችግር እንደሚገጥማት ነው የሚሰማው። ለመሆኑ የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእርዳታ ጥሪ ከማድረግ ያለፈ ምን እየሠራ ነው? የሚሰጡት ርዳታዎችስ በምን መልኩ ነው ለተረጂዎች የሚደርሱት? ለዚህ እና ሌሎች ጥያቄዎች የብራስልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ ምላሽ አሰባስቧል። ገበያው ንጉሴ አርያም ተክሌ