የደቡብ ሱዳን ውዝግብና ሽምግልናው 27 ጥቅምት 2007ሐሙስ፣ ጥቅምት 27 2007የምሥራቅ አፍሪቃ አፍሪቃ ሃገራት ፤ የኢትዮጵያ ኬንያና ዩጋንዳ መሪዎች፤ 11 ወራት በእርስ በርስ ጦርነት ላይ የሚገኙትን የደቡብ ሱዳን ተቃናቃኝ መሪዎች ለመሸምገል ዛሬም አዲስ አበባ ውስጥ ጉባዔ አካሂደዋል።https://p.dw.com/p/1DiZ8ምስል Yohannes G/Eziabhareማስታወቂያ እስካሁን እልባት ስልለተደረገለት የዕርቀ ሰላም ጉባዔና ከዛሬው ስብሰባ ምን እንደሚጠበቅ የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን በስልክ አነጋግሬው ነበር። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ