የደቡብ ሱዳኑ ጅምላ ጭፍጨፋና የተ መ ድ አቋም 16 ሚያዝያ 2006ሐሙስ፣ ሚያዝያ 16 2006የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፣ በዘርና በጎሣ ላይ ያተኮረው የደቡብ ሱዳን የጀምላ ግድያ እጅግ እንዳሳሰበው ገለጠ። የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ጸሐፊ ቃል አቀባይ እንዳሉት ድርጅቱ የጅምላ ጭፍጨፋውንና ለግድያው መባባስ አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት አውግዟል።https://p.dw.com/p/1Bo53ምስል Reutersማስታወቂያ ።ከዚህም ሌላ ይኸው የርስ-በርስ ግጭት፣ የመንግሥታቱን ድርጅት-የደቡብ ሱዳን ነፍስ አድን እንቅሥቃሤ እየተፈታተነ መሆኑን ድርጅቱ አስታውቋል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ