የደርግ ባለ ስልጣናትን ለማስፈታት ጥረት19 ታኅሣሥ 2003ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2003የአራት ሃይማኖቶች አባቶች በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ለስልጣናት እንዲፈቱ ጥረት መጀመራቸውን በይፋ አስታዉቀዋል። ላለፉት 20 ዓመታት የታሰሩት እነዚህ ባለስልጣናት የሚፈቱበት ሁኔታ ህጋዊ መሠረቱ ምን ይሆን?https://p.dw.com/p/QkmTምስል APማስታወቂያየደርግ ባለስልጣን በእርቅ ይፋቱ ዘንዶ በተንሸራሸረዉ ሃሳብ ዙርያ ከታወቁት ጠበቃ አቶ ተሾመ ገብረማርያም እና ከሰማዕታቱ የቤተሰቦች ማህበር እንዲሁም ሃዉልቱን ካሳነፁት ጋር የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስ በጉዳዪ ተወያይቶ ተገባ ልኮልናል። ጌታቸዉ ተድላ ሃይለጊዮርጊስአዜብ ታደሰ