የዩክሬይን ውዝግብ፣ ሩስያ እና የአውሮጳ ኅብረት5 መስከረም 2007ሰኞ፣ መስከረም 5 2007ብዙ ወራት ያስቆጠረው የዩክሬይን ውዝግብ አሁንም ገና እልባት አልተገኘለትም። ይኸው በምሥራቃዊ ዩክሬይን የቀጠለው ውዝግብ እንዲባባስ የምታደርግ ሩስያ ናት በሚል የሚወቅሰው እና የሚከሰው የአውሮጳ ኅብረት ከጥቂትhttps://p.dw.com/p/1DCbuምስል Getty Images/AFP/Sergei Supinskyማስታወቂያ ቀናት በፊት በሩስያ ላይ ጠበቅ ያለ ማዕቀብ ጥሎዋል። ሩስያም በበኩሏ አፀፋ ርምጃ በመውሰድ ላይ ትገኛለች። ይኸው ውዝግብ ወዴት ያመራ ይሆን? የዛሬው ማኅደረ ዜና የሚዳስሰው ጉዳይ ነው። ገበያው ንጉሤ ተክሌ የኋላ