የዩኤስ አሜሪካ የጤና ዋስትና ማሽሻያ ህግ እና የኢትዮጵያውያን አስተያየት14 መጋቢት 2002ማክሰኞ፣ መጋቢት 14 2002የዩ ኤስ አሜሪካ የህግ መምሪያ ምክር ቤት ከአንድ ዓመት ክርክር በኋላ ትናንት ያጸደቀው የጤና ዋስትና ማሻሻያው ህግ ብዙ ጥቅም እንደሚያስገኝላቸው በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ገለጹ።https://p.dw.com/p/MZuTምስል BilderBoxማስታወቂያወኪላችን አበበ ፈለቀ ያነጋጋራቸው ኢትዮጵያውኑ እንዳስረዱት፡ የ219 እንደራሴዎች የድጋፍ ድምፅ ያገኘው ህግ መጽደቅ የጤና ዋስትናን አቅርቦት በማስፋት፡ ከአንድ የጤና መድን ድርጅት ጋር ቅድመ ሁኔታ ያልታከለበት ውል መዋዋልን ቀላሉ ያደርጋል። አበበ ፈለቀ/አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ