የዩኤስ አሜሪካ እና የካናዳ የንግድ ንትርክ
ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2010ማስታወቂያ
በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ዩኤስ አሜሪካ ወደሀገሯ በሚገቡ የብረት ምርቶች ላይ 25%፣ በአሉሚንየም ምርቶች ላይ 10% ቀረጥ ጭማሪ ለማድረግ መወሰኗ ለካናዳ መንግ/ስት የሚዋጥለት አልሆነም። በዚህም የተነሳ አጸፋ ርምጃ ወስዳለች።
አክመል ነጋሽ
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ