የዩኤስ አሜሪካ እና የአፍሪቃ ሀገራት ትብብር25 ሰኔ 2007ሐሙስ፣ ሰኔ 25 2007የየዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሀገሩ ከሰሀራ በስተደቡብ ካሉ አፍሪቃውያት ሀገራት ጋር በውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እና በፀጥታ ጉዳዮች ላይ ስለሚያደርገው ትብብር ትናንት ከጋዜጠኞች ጋር የቪድዮ ውይይት አካሄደ። የቪድዮ ውይይቱን የመሩት የአፍሪቃ ጉዳዮች ክፍል ምክትል ሚንስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ነበሩ።https://p.dw.com/p/1FrnAምስል DW/S. Brollማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ግሪንፊልድ በውይይቱ ወቅት ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። በዚሁ የቪድዮ ውይይት ላይ የዩኤስ አሜሪካ የአፍሪቃ እዝ ዋና አዛዥ ጀነራል ዴቪድ ሮድሪጌዝም ተሳታፊ ነበሩ። በቪዲዮ ዉይይቱ ላይ የተገኘው የዋሽንግተኑ ወኪላችን መክብብ ሸዋ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። መክብብ ሸዋ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ