የዩኤስ አሜሪካ ርዳታ ለሶማልያ19 ሰኔ 2001ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001ዩኤስ አሜሪካ ከሙስሊም አክራሪዎቹ የአል ሸባብ ሚሊሺያዎች ጥቃት ለተጠናከረባት ለሶማልያ የሽግግር መንግስት የጦር መሳሪያ ርዳታ እንደምታቀርብ አስታወቀች።https://p.dw.com/p/Ic2Fምስል APማስታወቂያከዚህ በተጨማሪም፡ ለሽግግሩ መንግስት ጸጥታ ኃይላት በጅቡቲ በህቡዕ ስልጠና መስጠት ሳትጀምር እንዳልቀረችም እየተሰማ ነው። ይህ ርዳታ ደካማውን በጣም አስፈላጊ በሆነበት ጊዜ መቅረቡ ለሽግግሩ መንግስት እጅግ ጠቃሚ እንደሚሆን ተገምቶዋል። AA/RTR/DW