የዩኤስ አሜሪካ ም/ፕሬዝደንት የአፍሪቃ ጉብኝት2 ሰኔ 2002ረቡዕ፣ ሰኔ 2 2002ኢትዮጽያ አፍሪቃን በሚጎበኙ የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት አለመጎብኘትዋ አሜሪካ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጽያ ዉስጥ ባለዉ የምርጫ እና የዲሞክራሲ ሂደት ደስተኛ አለመሆንዋን አመላካች መሆኑን በአሜሪካ አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ባለሞያ ገለጹ።https://p.dw.com/p/NlrTየአሜሪካኑ ምክትል ፕሪዝደንት ጆ ባይደንምስል APማስታወቂያባለሞያዋ የአሜሪካዉ ምክትል ፕሪዝደንት ጆ ባይደን ከምስራቅ አጎራባች አገራት ኬንያን መምረጣቸዉም በኬንያ ዉስጥ ያለዉ የዲሞክራሲና የመልካም አስተዳደር ግንባታ ከኢትዮጽያ እጅጉን የተሻለ በመሆኑ እንደሆነ ጠቁመዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ ነጋሽ መሃመድ