ፖለቲካየዩንቨርስቲ ተማሪዎች ግጭት እና ስጋትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካLidet Abebe7 ሰኔ 2011ዓርብ፣ ሰኔ 7 2011በተለያዩ የኢትዮጵያ ዮንቨርስቲዎች በርካታ ግጭቶች ተካሂደዋል። በዚህም ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርታቸው ተፈናቅለዋል፣ ይባስ ብሎም የተጎዱ እና ህይወታቸዉን ያጡም አሉ። በዩንቨርስቲዎች የተከሰቱት ግጭቶች መንስኤ ብሔር ተኮር እንደሆኑ ይነገራል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ስለሚታዩ በማንነት ላይ ያተኮሩ ግጭቶች እና የተማሪ እና ወላጆችን ስጋት ላይ እናቃኛለን።https://p.dw.com/p/3KT5Lማስታወቂያ