የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪቃ መርሕ
ሐሙስ፣ ኅዳር 16 2014ማስታወቂያ
አሜሪካ በቅርቡ ይፋ ያደረገችው የአፍሪቃ መርሕ ወይም ፖሊሲ ለአህጉሪቱ ብዙ አዲስ ነገር አለመምጣቱን አንድ የፖለቲካ ሳይንስ ምሑር አመለከቱ::በሞርጋን ስቴትስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ኘሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ እንዳሉት የፖሊሲው ዋነኛ ግብ የአሜሪካንን ጥቅም ማስከበር ነው::ይሁንና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በቅርቡ በሦስት የአፍሪካ ሃገሮች ጉብኝት ማድረጋቸው ዩናይትድ ስቴትስ ከአህጉሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሻሻል ፍላጎት እንዳላት አመላካች መሆኑን ኘሮፌሰር ጌታቸው ተናግረዋል::
ታሪኩ ኃይሉ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ