የዩሮ ዞን የቀዉስ ዓመት 4 ታኅሣሥ 2004ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 4 2004በያዝነዉ የአዉሮጳዉያን 2011ዓ,ም የ17 አዉሮጳዉያን አገሮች የጋራ ሸርፍ በሆነዉ የዩሮ ዞን ቀዉስ የጠናበት ዓመት ነዉ።https://p.dw.com/p/13SmVምስል dapdማስታወቂያ የአዉሮጳ ኅብረትም የ27ቱን መንግስታት ኅብረት ከመሠረተ ወዲህ እንዲህ ያለ ፈታኝ ሁኔታ ገጥሞት እንደማያዉቅ ይነገራል። ለችፍሩ መፍትሄ ለመፈለግም የኅብረቱ መሪዎች ጥረት ቀጥለዋል። ከኤኮኖሚዉ ዓለም የዩሮ ዞን የቀዉስ ዓመት ሲል ሊገባደድ የሁለት ሳምንት እድሜ የቀረዉን የዘንድሮዉን የአዉሮጳዉያን ዓመት ሁኔታ ይቃኛል። መስፍን መኮንን አርያም ተክሌ