የዩሮ ዕጣ ፈንታ6 ሐምሌ 2003ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003የበጀት ጉድለት ባጋጥማቸውና የብድር እዳ በተቆለለባቸው የዩሮ ቀጣና አባል ሀገራት ምክንያት የጋራው መገበያያ ገንዘብ ዩሮ ዕጣ ፈንታ እያነገገረ ነው ። በዚህና ተያያዥ ችግሮች ላይም የቀጣናው አባል ሀገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ሚኒስትሮች ከትናንት በስተያና እና ትናንት ተሠብስበው ተወያይተዋል ።https://p.dw.com/p/RZcmምስል APማስታወቂያየፊታችን አርብ ደግሞ የዩሮ ቀጣና አባል ሀገራት መሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ያካሂዳሉ ተብሎ ይጠበቃል ። ዩሮን ያሰጋው ችግርና ፣ ችግሩን ለመወጣት የተያዙት ጥረቶች በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ ? ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጠን የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ መሰመር ላይ ነው ። ገበያው በአጠቃላይ አሁን ችግሩ ምን ያህል አሳሳቢ ነው ? ንጉሴ ገበያው ሂሩት መለስ ነጋሽ መሀመድ