የየመን ወቅታዊ ይዞታ17 ሚያዝያ 2003ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003ሊቢያ ፤ ሶሪያና የመን ፤ የህዝቡ የለውጥ ፍላጎትና የገዥዎቹ ሥልጣንን የሙጥኝ ማለት ፣ ከሞላ ጎደል በየዕለቱ የሰው ነፍስ በማስገበር ላይ ነው። በየመን ከ 32 ዓመት በላይ በሥልጣን ላይ የሚገኙትን አሊ አብደላ ሳሌህ የሚቃወሙት ወገኞች እየተጠናከረ ነው የመጣው።https://p.dw.com/p/RK85ምስል picture alliance / dpaማስታወቂያለውዝግቡ ባስቸኳይ የፖለቲካ መፍትኄ ካልተፈለገለት መዘዙ ለብዙዎች ጭምር ይተርፋል እየተባለ ነው። የየመን ውሎ ፣ዛሬ ምን ይመስላል ? በጂዳ የሚገኘውን ዘጋቢአችንን ፤ ነቢዩ ሲራክን አነገግረናል። ነቢዩ ሲራክ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ