የዞን ዘጠኝ አምደኞች ተሸለሙ
ማክሰኞ፣ መስከረም 4 2008ማስታወቂያ
ድርጅቱ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት ወንጀል ከሷቸዉ ታስረዉ የነበሩትና አሁንም እንደታሰሩ ያሉት ስድስቱ የዞን ዘጠኝ ባልደረቦችን የሸለመዉ ለፕሬስ ነፃነት በመታገላቸዉ ነዉ። በሲፒጄ ዘገባ መሠረት አምደኞቹ የታሰሩና የተከሰሱት መንግሥትን የሚተች ዘገባ በማቅረባቸዉ ነዉ። ስለ ሽልማቱ የዋሽግተኑን ወኪላችን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግሬዉ ነበር።
መክብብ ሸዋ
ነጋሽ መሃመድ
ኂሩት መለሰ